በአዲስ አበባ እየተካሔደ ባለው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የአንጎላውን ፕሬዝደንት ዡዋ ሎሬንሶ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነታቸውን ተረክበዋል። ዡዋ ሎሬንሶ ተሰናባቹን ሊቀመንበር ...
"ሞዴል ዩኤን" ወይም "አምሳለ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት"፦ ተማሪዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ዲፕሎማሲን እንዲማሩ፣ የመንግሥታቱ ድርጅት የትኩረት አቅጣጫ በኾኑ የልማት ግቦች ላይ ግንዛቤን እንዲያዳብሩ የሚደረግ የውይይት እና የክርከር መርሐ ግብር ነው፡፡ መርሐ ግብሩ፣ ዩናይትድ ስቴትስን ጨምሮ በብዙ ሀገራት የተዘረ ...
President Donald Trump on Thursday signed a memorandum calling for reciprocal tariffs on America’s trading partners. “If you ...
በፈረንሳይ መንግሥት የገንዘብ ድጋፍ የታደሰውና በአዲስ አበባ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመንግሥት ወይም ኢዮቤልዩ ቤተመንግሥት ካካተታቸው ነገሮች አንዱ የተሽከርካሪዎች ትዕይንት ማሳያ ሰፍራ ነው ...
እስራኤል ኢራን የሲቪል ማመላለሻ አውሮፕላኖችን በመጠቀም ለአሸባሪው ሂዝቦላህ ቡድን ገንዘብ ታቀብላለች የሚል ክስ ከአቀረበች ከአንድ ቀን በኃላ፣ ሊባኖስ ማሃን የተሰኘው የኢራን አየር መንገድ ንብረት ...
በኮንጎ የሚካሄደው ጦርነት 350 ሺህ የሚሆኑ ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ሰዎችን ካለመጠለያ ማስቀረቱትን ያስታወቀው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፣ በምስራቃዊ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ያለው ኹኔታ ...
የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የህንዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ዛሬ ሐሙስ በዋይት ሃውስ ያነጋግራሉ፡፡ የኒው ደልሂ ባለስልጣናት የሞዲ ጉብኝት ከዩናይትድ ስቴትስ ጋራ አዲስ ...
አክራሪው ሃማስ ከእስራኤል ጋራ የተደረሰውን የተኩስ አቁም ውል እንደሚያከብር ዛሬ ሐሙስ ቃል ገብቷል፡፡ ይህ የሆነው ተኩስ አቁሙን ጥሷል በማለት አንዱ ሌላኛውን ወገን እየወነጀሉ ባሉበት እና ጦርነቱ ...
ምሥራቅ ኮንጎ ውስጥ ታጣቂዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሕጻናት ደፍረዋል፡፡ ከአሁን ቀደም ባልታየ ደረጃ ብዛት ያላቸውን ልጆች በተዋጊነት መልምለዋል ሲል ዩኒሴፍ አስታወቀ፡፡ በማዕድን ሐብት በከበረው በዚያ ...
(ህወሓት) ለሦስት ወራት ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ እንዳያደርግ መታገዱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ቦርዱ ዛሬ በአወጣው መግለጫ፣ በተሻሻለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ሦስት ዓመት የተጠጋውን የዩክሬን ጦርነት ለማስቆም የታለመውን የዲፕሎማሲ ዘመቻቸውን ትላንት ረቡዕ ከፍተዋል፡፡ ዩናይትድ ስቴትስ ለዩክሬን ለምታደርግላት ...
Internally displaced people (IDPs) near eastern city of Goma board pirogues on Lake Kivu after leaving the nearby Bulengo IDP ...