News
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - - የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ዐርብ፡- እሰጥ አገባ ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት ...
“ህንፃዎቹ የተወሰነ የርዕደ መሬት መጠንን ይቋቋማሉ” መንግሥት በኢትዮጵያ ያሉት አብዛኞቹ ህንፃዎች በዲዛይን ወቅት በሚፈጠር ክፍተትና በግንባታ ጥራት ጉድለት የተነሳ ለርዕደ መሬት አደጋ የተጋላጡ እንደሆኑ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ...
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የአመያ ወረዳ፣ ባለፈው ሰኞ ተፈጸመ በተባለ የታጣቂዎች ጥቃት፣ 12 ሰዎች መገደላቸውንና የቆሰሉም መኖራቸውን፣ የወረዳው አስተዳደር እና ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል። ...
በዓለም ላይ እየተካሄዱ ባሉ የትጥቅ ግጭቶች በሕፃናት ላይ ተደርሱት ጥቃቶች እየጨመሩ መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል። ከእስራኤል እስከ የፍልስጤማውያን ግዛቶች፤ ከሱዳን እስከ ሚያንማር እና ዩክሬን ባለፈው 2023 በነበሩ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ዐዲስ የገንዘብ ፖሊሲ ማኅቀፍ፣ ባለፈው ሳምንት ይፋ አድርጓል፡፡ በብሔራዊ ባንክ ገዥው ማሞ ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results